ጠቅላላ እዉቀት | ስፖርት | ታሪክ | ሳይንስ | ሠም እና ወርቅ |
---|---|---|---|---|
What is 42
ዉሻ ስንት ጥርስ አለዉ
36,38, 42, 32 |
What is ቀነኒሳ bekele
ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ላይ የ 5,000m & 10,000m ሩጫ ያሸነፈ ጀግና ማን ነዉ
|
What is east africa and horn of africa
ኢትዮጵያ የምትገኘዉ በአፍሪካ በየትኛዉ አቅጣጫ
እና ልዩመጠሪያዉስ ምን ይባላል |
What is 100 degrees Celsius
ዉሀ የሚፈላዉ (ቦይሊንግ ፖይንት) በዚ ዲግሪ ሴልሽየስ ነዉ
|
እሳት
የሰጡትን የሚበላ ፣ ውሃ ሲሰጡት የሚሞት
|
What is 1,000m
1km= ? m
100m,1,000m,10,000m 1,000mm |
What is ፋጡማ ሮባ;
በ አፍሪካ የመጀመሪያ የኦሎምፒክ
ወርቅ በማራቶን የበላች ጀግና |
3.2 million
Australopithecus Afarensis ወይንም አርዲ አዕም ስንት አመቱ
ነዉ ተብሎ ይገመታል |
What is ናይትሮጅን
በምድራችን ላይ ካሉት ጋዞች ብዛት ያለዉ የቱ ነው
ኦክሲጅን፤ናይትሮጅን፤ካርቦን፤ሜርኩሪ |
ስም
ሞቶ የማይቀበር ፣ ወድቆ የማይሰበር
|
What is ካንቤራ
የ አዉስትራሊያ ዋና ከተማ ማን ትባላለች
ሲድኒ፤ሲንጋፖር፤ካንቤራ፤ስዊድን |
What is 1990 E.C
እንደ ኢትዮጵያዉያን አቆጣጠር የኢትዮጵያ
ፕሪሚየር ሊግ በስንት አ፨ም ተመሰረተ |
Axum
የመጀመሪያዉ ግዙፉ የስልጣን ዘመነ መንግስት
ማን ይባላል |
What is ጁፒተር
በጠፍር ላይ ካሉ ፕላኔቶች ዉስጥ በብዛት ጨረቃ ያለዉ
ጁፒተር፤ሜርኩረ፤ቪነስ፤ማርስ |
ከሰል
ሲገዙት ጥቁር ፣ ሲጠቀሙት ቀይ ፣ ሲጥሉት ግራጫ
|
jeff bezos
በ አለማች ላይ አንደኛ ሃብታሙ ሰዉ ማን ይባላል
|
What is የኢትዮጵያ መብራት ሃይል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 1990-1991 የመጀመሪያ
ዋንጫ ያነሳ ቡድን ማን ይባላል |
november 2nd 1930
እንደ አዉሮፓዉያን አቆጣጠር ቀዳማዊ ሀይለስላሴ
በሥንት አመተ ሙረት ነገሱ |
What is አልበርት አይንሰታይን
E=MC2 የሚለዉን ወሳኝ ፎርሙላ ያገኘዉ ማን ይባላል
|
ጆሮ
ትንሽ ዕቃ ፣ ከገደል ተጣብቃ
|
South America
በ አለማችን ላይ ከሁሉም ትልቁ ግድብ
የት አሀጉር ላይ ይገኛል |
What is Getaneh Kebede
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ አንድ ሲዝን ዉስጥ 25 ጎል አግብቶ
ሬኮርድ የያዘዉ ማን ይባላል |
አብዲሳ አጋ
ከጣሊያን ሲሲሊ አስር ቤት አምልጦ
የወጣዣ ጀግና ማን ይባላል |
What is Au
የ ወርቅ ሲምቦል የቱ ነው
Au,Ag,N,g |
ፅንስ
በአፉ የማይበላ ፣ ሆዱን የሚሞላ
|